የዐማራ መረጃ ማሰራጫ ማዕከል

Amhara Broadcasting Center

ዐመማ / ABC

ውድ የዐማራ ሕዝብ እና የዐማራ ሕዝብ ወዳጆች፤ እንዲሁም ሰብአዊነት፣ እኩልነት፣ ፍትኅ፣ ዲሞክራሲና በሰላም አብሮ መኖር ለሚያሳስባችሁ ሁሉ፤
በማኅበራዊ ሚድያ ለሕዝባቸው ድምጽ ለመሆን በተለያየ መጠንና ስፋት ሲዘግቡና ሲተነትኑ ለቆዩ የብዙኃን መገናኛ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች የሳተላይት መረጃ ማሰራጫ አገልግሎት ለማቅረብ የዐማራ መረጃ ማሰራጫ ማዕከል (ዐመማ) (Amhara Broadcasting Center (ABC)) በተሰኘ ስም የተመሠረተ ተቋም ስናስተዋውቃችሁ በከፍተኛ የደስታና የኃላፊነት ስሜት ነው።

ዐመማ መክፈቻ
Posted on May 16, 2023
7 views

Welcome Back!

Login to your account below

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.